Cranston Inquiry: interim response
Outlines the government’s interim response to the recommendations of the Cranston Inquiry.
Documents
Details
On 5 February 2026, Sir Ross Cranston published his report into the tragic events of November 2021, when at least 30 people died attempting to cross the Channel in a small boat.
This interim report provides government’s response to 15 of the 18 recommendations that were made in total. These 15 recommendations have all been accepted in full.
The interim response sets out where action has been taken, or is being taken, against each of these.
የክራንስተን ምርመራ፡ ጊዜያዊ ምላሽ
የክራንስተን ምርመራ፡ ጊዜያዊ ምላሽ
ዝርዝሮች
የካቲት 5 ቀን 2026 ሰር ሮስ ክራንስተን ወር በህዳር 2021 ,ቢያንስ 30 ሰዎች በአንዲት ትንሽ ጀልባ ሰርጡን ለማቋረጥ ሲሞክሩ በሞቱበትን አሳዛኝ ክስተቶች በተመለከተ ሪፖርታቸውን አሳትመዋል።
ይህ ጊዜያዊ ሪፖርት በአጠቃላይ ከቀረቡት 18 ምክረ ሀሳቦች ውስጥ ለ15ቱ የመንግስትን ምላሽ ይሰጣል። እነዚህ 15 ምክሮች ሁሉም ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት አግኝተዋል።
ጊዜያዊ ምላሹ ለእነዚህ እያንዳንዱ ክስተቶች እርምጃ የተወሰደበትን ወይም እየተወሰደ ያለበትን ቦታ ይገልጻል።